Welcome to Debere Selam Holy Trinity Ethiopian Orthodox Tewahido Church Manchester, UK

እንኳን በማነችስተር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሀዶ  ደብረ ሰላም ቅድስት ሰላሴ ቤተክርስቲያን መደበኛ ድህረ ገጽ በሰላም መጡ

At St.Trinity Ethiopian Orthodox Tewahido Church, we welcome all individuals seeking God’s love and peace that has leniency from apostolic forefathers . Our church represents a safe haven, where you can come as you are to build a deeper relationship with God and be the part of  holy togetherness . Join us in our journey of faith, love and unity.

የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በማንቺስተር ደብረ ሰላም ቅድስት ሰላሴ ቤተክርስቲያ 

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ መስከረም 16 2017 ዓ/ም በንግስት ኢሌኒ አማካኝነት ከተቀበረበት ደመራን በመደምር የደመራው  ጢስ አቅጣጭውን ወደ ጥቆመበት ቦታ በመቆፈር ተገኝትዋል። የተገኝውን የጌታንችንን ከቡር መስቀል በመክፍል በወቅቱ ታዋቂ ወደነበሩ ቦታዎቸ ሲከፋፈል ወዳገራችንም የህ የመስቀል ክፋይ ወይንም ግማደ መስቀሉ ወዳገራች እንዲመጥ ሆንዋል። ይህንን ታላቅ ታሪካዊ ክስተት መሰረት በማደረግ በየዓመቱ መስከረም በገባ በሁለተኛው ሳምንት ደመራ ደምረን እሳት እያበራንና እየዘመርን የጌታችንን ሰቅለቱን ብሎም በመስቅሉ ያገኘነው ጸጋ  እናወድሳለን።

ቅዱስ ፓውሎስም በኤፌሶን 2፡16 ''በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳ በስጋው ያፈረስ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስ ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው''

ይህንን ሐይማኖታዊ ስርዓ መሰረት በማድረግ በደብራችን በደብረ ሰላም ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን በማንቺስተር ደማቅ በሆነ ሁኔታ ተከብሯል። በፕሮግራሙም ላይ የዕለቱ የጸሎት ሰነ-ስርዓት በካህናት የተደረገ ሲሆን የዝማሬ አገልግሎት በዘማሪያን ቀርቦአል። በመጨረሻም ደመራው እንዲበራ ተደርጓል።


To have access to the whole video press the you tube button

የደብሩ ሰበካ ጉባኤም በዓሉ እንዲህ በተሳካ ሁኔታ ለመከበሩ አስተዋጽኦ ያገረጋችሁ የቤተክርስቲያኑ አባላተ መስጋና አያቀረብን። በዓሉ የመከባበር፡የመዋደድ እና በአንድነት ሆነን የምንቆምበት ያደርግልን ዘንድ ይመኛል።

መልካም በዓል ይሁንላችሁ!

Over view of our Church/የቤተክርስቲያናችን አሁናዊ ገጽታ


we believe in one Universal, Apostolic, Orthodoxy church which is founded and glorified by Jesus Christ

A Devine gift of prayer

All prayers and praises to the lords and to his disciples are delivered thought the holy songs of St. 

Apostolic school of thought

we teaches the doctrines and traditions of the apostolic forefathers 

Frequently Asked Questions

What time are the Sunday worship services?

Our Sunday worship services start at 7:00 AM till 11:00 AM. We welcome you to join us.

How can I get involved in the youth ministry?

You can get involved in our youth ministry at the sunday school by contacting our church office 

Do you offer any support for newcomers?

Yes, we have a dedicated newcomer's orientation session where you can learn more about our church and get connected with our community.

Contact us

Reach out to us with any questions or to book a visit. We are here to support you on your spiritual journey.

Location

St.Trinity Ethiopian Orthodox Tewahido Church
Manchester, United Kingdom

St.John Street, M7 2EA

About us

St.Trinity Ethiopian Orthodox Tewahido Church is a welcoming and inclusive community, dedicated to spreading the love and teachings of Jesus Christ. Our church offers a range of spiritual activities and programs for individuals and families of all ages. We strive to create a warm and supportive environment where everyone can feel a sense of belonging.